morning (6am-9am)
ጠዋት
ከጠዋት
afternoon (12pm-3pm)
ሰዓት
ከሰዓት
evening (5pm and after)
ማታ
ከምሽት
what time is it?
ስንት ሳዓት ነው?
It is 7:00
ሰባት ሰዓት ነው
It is 7:05
ሰባት ሰዓት ከ አምስት ደቂቃ (ነው)
ሰባት ከ አምስት (ነው)
ሰባት ሰዓት ከ አምስት
It is 7:15
ሰባት ሰዓት ከ ሩብ
ሰባት ከ ሩብ
It is 7:30
ሰባት ሰዓት ተኩል
ሰባት ተኩል
It is 7:45
ሩብ ጉዳይ ለስምንት
It is 7:55
አምስት ጉዳይ ለስምንት
late night (1am-4:30am)
ከሌሊት
early morning (4:30am-6am)
ከንጋት
late morning (9am-11am)
ከረፋድ