To eat
መብላት
To go
መሄድ
To speak
መናገር
To see
ማየት
To read
ማንበቡ
To know
ማወቅ
To be
መሆን
I eat
እኔ እበላለሁ
You eat (m)
አንተ ትበላለህ
You eat (f)
አንቺ ትበያለሽ
You eat (pl)
እናንተ ትበላላችሁ
He eats
እሱ ይበላል
She eats
እሷ ትበላለች
We eat
እኛ እንበላለን
They eat
እነሱ ይበላሉ
I go
እኔ እሄዳለሁ
You go (m)
አንተ ትሀዳለህ
You go (f)
አንቺ ትሄጃለሽ
You go (pl)
እናንተ ትሄዳላችሁ
He goes
እሱ ይሄዳል
She goes
እሷ ትሄዳለች
We go
እኛ እንሄዳለን
They go
እነሱ ይሄዳሉ
I speak
እኔ እናገራለሁ